You shop. We ship.ዕቃዎን መላክ ብቻ
We come to your doorካሉበት ድረስ እንመጣለንWe collect it from your door, fly it, and the person you name collects it in Addis with their ID.ካሉበት ድረስ ወስደን እናጓጉዛለን፤ የሰየሙት ሰው በአዲስ አበባ በመታወቂያ ይረከባል።
How it worksእንዴት እንደሚሠራ
- 1Tell us what you are sending and who it is for.ምን እንደሚልኩና ለማን እንደሆነ ይንገሩን።
- 2We come to your door and give you the price. You pay before anything moves.ካሉበት ድረስ መጥተን ዋጋውን እንነግርዎታለን፤ ከዚያ ይከፍላሉ።
- 3It flies, and the person you named collects it with their ID.ይጓጓዛል፣ እና እርስዎ የሰየሙት ሰው መታወቂያውን ይዞ ይረከባል።
Why send with usለምን በእኛ ይላካሉ
Questionsጥያቄዎች
How long does it take?ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?
Usually 3 to 14 days from the day you pay. We tell you the day it flies rather than promising a date we cannot keep.ብዙውን ጊዜ ከከፈሉበት ቀን ጀምሮ ከ3 እስከ 14 ቀናት። ልንጠብቀው የማንችለውን ቀን ከመቅጠር ይልቅ የሚበርበትን ቀን እንነግርዎታለን።
Who can collect it?ማን ሊረከበው ይችላል?
Only the person you name, with photo ID. Give us their name exactly as it is printed on it — if the two do not match, cargo will not hand the box over.እርስዎ የሰየሙት ሰው ብቻ፣ ፎቶ ያለው መታወቂያ ይዞ። ስማቸውን በመታወቂያው ላይ በተጻፈው መልኩ በትክክል ይንገሩን — ካልተመሳሰለ ካርጎ ሳጥኑን አያስረክብም።
Why is the size asked for?መጠኑ ለምን ይጠየቃል?
Aircraft charge for room as well as weight. A large box of clothes is light but takes up space, so it is charged on whichever is greater. We would rather you knew that before you pack than after.አውሮፕላኖች በክብደት ብቻ ሳይሆን በቦታም ያስከፍላሉ። ትልቅ የልብስ ሳጥን ቀላል ቢሆንም ቦታ ይይዛል፣ ስለዚህ ከሁለቱ በሚበልጠው ይከፈልበታል። ይህን ከሸከፉ በኋላ ሳይሆን በፊት እንዲያውቁት እንመርጣለን።