Two easy ways to get what you need in Ethiopiaየሚፈልጉትን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ሁለት ቀላል መንገዶች

Choose your serviceአገልግሎትዎን ይምረጡ

Not sure which one you need?የትኛውን እንደሚፈልጉ እርግጠኛ አይደሉም?

You already have the itemዕቃው በእጅዎ ላይ ነውShipping serviceየማጓጓዣ አገልግሎት
We buy the item for you and ship itዕቃውን እኛ ገዝተን እንልክልዎታለንPersonal shopperየግል ሸማች
We come to your doorካሉበት ድረስ እንመጣለንNo office to drive to, nothing to drop off. We collect the box from your home.የሚሄዱበት ቢሮ የለም። ሳጥኑን ከቤትዎ ድረስ መጥተን እንወስዳለን።
See your price firstመጀመሪያ ዋጋዎን ያያሉWorked out in front of you, before you pay anything.ምንም ከመክፈልዎ በፊት፣ በፊትዎ ተሰልቶ።
You name who collects itየሚረከበውን እርስዎ ይሰይማሉOnly that person, with their ID, in Addis Ababa.እሱ ብቻ፣ መታወቂያውን ይዞ፣ በአዲስ አበባ።
Toronto to Addis Ababaከቶሮንቶ ወደ አዲስ አበባOne route, done properly, not a global courier.አንድ መስመር፣ በአግባቡ የሚሠራ፣ ዓለም አቀፍ ኩሪየር አይደለም።

How it worksእንዴት እንደሚሠራ

Shipping service — You shop, We shipዕቃዎን መላክ ብቻ

Got items ready in Canada? Send your personal packages, boxes and gifts from Toronto straight to Addis Ababa. We pick the package up from your door.በካናዳ ያዘጋጁትን ማንኛውንም ፓኬጅ፣ ቦክስ ወይም ስጦታ ካሉበት ድረስ በመውሰድ ከቶሮንቶ በቀጥታ ወደ አዲስ አበባ እንልካለን።

Personal shopper — We shop and ship for youእኛ ገዝተን እንልክሎታለን

Want something from a Canadian or US shop? Send us the link. If the shop delivers to Canada we buy it for you; if it does not, we can usually find the same thing here. Either way we tell you the price before you pay anything.ከካናዳ ወይም ከአሜሪካ ሱቅ የሚፈልጉት ነገር አለ? ሊንኩን ይላኩልን። ሱቁ ወደ ካናዳ የሚያደርስ ከሆነ እኛ እንገዛልዎታለን፤ ካልሆነ ተመሳሳዩን እዚህ እናገኝልዎታለን። በሁለቱም ሁኔታ ከመክፈልዎ በፊት ዋጋውን እንነግርዎታለን።

Ready when you areዝግጁ ኖት? እኛ ዝግጁ ነን